የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ከማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን ጎን እንደሚቆም አረጋገጠ

የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ከማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን ጎን እንደሚቆም አረጋገጠ

የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በአቶ ወንዱ በቀለ ቤት በመገኘት ቤተሰብና ወዳጅ ዘመዶቻቸውን በማፅናናት አቶ ወንዱ የጀመሯቸውን ስራዎች ለማስቀጠል ከቤተሰብና ከድርጅታቸው ጎን እንደሚቆሙ ገለፁ፡፡ የአዲስ አበባ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን አመራርና ሰራተኞች በአቶ ወንዱ የቀብር ሥነሰርዓት ላይ የአበባ ጉንጉን ያኖሩ ሲሆን በድጋሚ በአቶ ወንዱ መኖሪያ ቤት በመገኘት ቤተሰቦቻቸውን አፅናንተዋል፡፡...