News

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከብሯል፡፡ ቀኑ ߵየካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እንትጋߴ በሚል መርህ የተከበረ ሲሆን በዕለቱ የፓናል ውይይትና የጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ ሶሳይቲያችን የዓለም ካንሰር ቀንን ማክበር ይችል ዘንድ በነፃ አዳራሽ በመስጠት ላቅ ያለ ድጋፍ ላደረገልን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ...

read more
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ሁኔታ ከሁሉን-አቀፍ የጤና ሽፋን አንፃር የሚገኙበትን ሁኔታ የሚያሳይ ሪፖርት

በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ሁኔታ ከሁሉን-አቀፍ የጤና ሽፋን አንፃር የሚገኙበትን ሁኔታ የሚያሳይ ሪፖርት

    ማቲዎስ ወንዱ- የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ማህበራት ህብረት (ኢተያህማህ) እንዲሁም ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ሁኔታ ከሁሉን-አቀፍ የጤና ሽፋን (Universal Health Coverage) አንፃር የሚገኙበትን ሁኔታ የሚያሳይ ሪፖርት በጥር 16 ቀን 2015 ዓ.ም በኢንተር ለግዠሪ ሆቴል አቅርቧል። በኢትዮጵያ ከጊዜ ወደ ጊዜ በመጨመር ላይ...

read more
Phangisile Mtshali’s Memorial Service

Phangisile Mtshali’s Memorial Service

    We at MWECS are very sorry to hear the heart breaking and saddest news about our beloved friend and leader sudden death, Phangisile Mtshali’s. Our sincere condolence and sympathy goes to Phangisile family and BMSF team. In the short time we happened known her, we...

read more
የዓለም የሁሉን የጤና አቀፍ ሽፋን ቀን በሀገራችን ተከበረ

የዓለም የሁሉን የጤና አቀፍ ሽፋን ቀን በሀገራችን ተከበረ

   በየዓመቱ እ.ኤ.አ በዲሴምበር 12 የሚከበረው የዓለም የሁሉን አቀፍ የጤና ሽፋን ቀን "የምንፈልገውን ዓለም መገንባት፤ ጤናማ የሆነ ወደፊት ለሁሉም" በሚል መርህ ክብርት ዶ/ር ሊያ ታደሰ  የጤና ሚኒስትር የሆኑትና ሌሎችም ታላላቅ የመንግስት ሚኒስቴር ቢሮ ተወካዮች  በተገኙበት በታህሳስ 11 ቀን በኢንተር ለግዥሪ ሆቴል በደመቀ ሁኔታ ተክብሯል፡፡ ቀኑን የኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ማህበራት ህብረት...

read more
በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ፡፡

በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ፡፡

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ዓመታዊ ግምገማ በግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በማዶ ሆቴል አዲስ አበባ አድርጓል። ሶሳይቲው ከጤና ሚኒስቴርና ከሌሎች አጋር የፕሮጀክቱ ተግባሪ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኘውን የሶስት አመት ፕሮጀክት በዋናነት በመተግበር ላይ ይገኛል። ኘሮጀክቱ...

read more