የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከበጎ ፍቃደኞች ጋር በመተባበር የቡሄ በአልን በሶሳይቲው የማህበራዊና ስነ-ልቦና ማዕከል  ውስጥ ከህሙማንና  አስታማሚዎች ጋር በመሆን በደመቀ ሁኔታ ነሀሴ 13 አክብሯል፡፡ በዕለቱ በጎ ፈቃደኞች ሙልሙል ዳቦ፣ ድፎ ዳቦ፣ ችቦ እንዲሁም ቆሎ በማምጣት በዓሉን አክብረዋል፡፡ የበዓሉን ሃይማኖታዊ እንዲሁም ባህላዊ ስነ-ስርአትና ትውፊት በጠበቀ መልኩ የቡሄ ጭፈራዎችና ዝማሬዎችን በማቅረብ፣...