የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከበጎ ፍቃደኞች ጋር በመተባበር የቡሄ በአልን በሶሳይቲው የማህበራዊና ስነ-ልቦና ማዕከል  ውስጥ ከህሙማንና  አስታማሚዎች ጋር በመሆን በደመቀ ሁኔታ ነሀሴ 13 አክብሯል፡፡ በዕለቱ በጎ ፈቃደኞች ሙልሙል ዳቦ፣ ድፎ ዳቦ፣ ችቦ እንዲሁም ቆሎ በማምጣት በዓሉን አክብረዋል፡፡ የበዓሉን ሃይማኖታዊ እንዲሁም ባህላዊ ስነ-ስርአትና ትውፊት በጠበቀ መልኩ የቡሄ ጭፈራዎችና ዝማሬዎችን በማቅረብ፣...
ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

የጡት ካንሰር በሁሉም የአለማችን ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣና የሴቶችን ሕይወት እየቀጠፈ የሚገኝ ቁጥር አንድ በሽታ ነው ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ይከሰታል? በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ለጡት ካንሰር የመጋለጥ ዕድልን የሚጨምሩ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው ዕድሜ- የሴቶች ዕድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር በጡት ካንሰር የመጠቃት ዕድልም በዛው መጠን ይጨምራል የዘረ-መል ለውጥ ሒደት...
ወርቃማው መስከረም

ወርቃማው መስከረም

ወርቃማው መስከረም በየዓመቱ የሚከበር የህፃናት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው።  የህጻናት ካንሰር ዋና ዋና ምልክቶችን ያውቋቸዋል? ራስ ምታትና በተደጋጋሚ ጠዋት ጠዋት ማስመለስ፣ በተከታታይ ክብደት መቀነስ፣ በየጊዜው በኢንፌክሽን መጠቃት እና አቅም ማጣት፣ የማየት አቅም በድንገት መዳከም እና የታችኛው የዓይን ክፍል ነጭ መሆን እነዚህን እና ሌሎች ምልክቶችን ሲያስተውሉ፣ እባክዎን አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም...