በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ፡፡

በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ፡፡

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ዓመታዊ ግምገማ በግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በማዶ ሆቴል አዲስ አበባ አድርጓል። ሶሳይቲው ከጤና ሚኒስቴርና ከሌሎች አጋር የፕሮጀክቱ ተግባሪ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኘውን የሶስት አመት ፕሮጀክት በዋናነት በመተግበር ላይ ይገኛል። ኘሮጀክቱ...
“ከትምባሆ ጭስ በፀዳ አካባቢ መኖር ተፈጥሯዊ መብቴ ነው” በሚል መሪ ቃል የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ተካሄደ።

“ከትምባሆ ጭስ በፀዳ አካባቢ መኖር ተፈጥሯዊ መብቴ ነው” በሚል መሪ ቃል የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ተካሄደ።

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከዓለም ጤና ድርጅት፣ መቋሚያ፣ ከጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር እንዲሁም የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመሆን  የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በተገኙበት በግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢንተርለግዠሪ ሆቴል አካሂዷል፡፡ የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀን...