ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

የጡት ካንሰር በሁሉም የአለማችን ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣና የሴቶችን ሕይወት እየቀጠፈ የሚገኝ ቁጥር አንድ በሽታ ነው ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ይከሰታል? በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ለጡት ካንሰር የመጋለጥ ዕድልን የሚጨምሩ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው ዕድሜ- የሴቶች ዕድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር በጡት ካንሰር የመጠቃት ዕድልም በዛው መጠን ይጨምራል የዘረ-መል ለውጥ ሒደት...