ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከብሯል፡፡ ቀኑ ߵየካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እንትጋߴ በሚል መርህ የተከበረ ሲሆን በዕለቱ የፓናል ውይይትና የጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ ሶሳይቲያችን የዓለም ካንሰር ቀንን ማክበር ይችል ዘንድ በነፃ አዳራሽ በመስጠት ላቅ ያለ ድጋፍ ላደረገልን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ...