የዓለም የስኳር ህመም ቀን በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ በተለያዩ ግንዛቤ ማስጨበጫና የምርመራ ፕሮግራሞች መከበር ጀምሯል

የዓለም የስኳር ህመም ቀን በኢትዮጵያ ለ34ኛ ጊዜ በተለያዩ ግንዛቤ ማስጨበጫና የምርመራ ፕሮግራሞች መከበር ጀምሯል

በዚህ ዓመት መሪ ቃሉ “የስኳር ህመምና ደህንነት፤ በስራ ቦታ ስለ ስኳር ህመም ይበልጥ ይገንዘቡ ተጨማሪ ድጋፍ ያድርጉ ” የሚል ነው፡፡ የዓለም የስኳር ህመም ቀን በየአመቱ ህዳር 5 በዓለማቀፍና በሀገርአቀፍ ደረጃ ሲከበር ስለ ስኳር በሽታ፣ ስለበሽታው መከላከል እና የተሻሻለ የስኳር ህክምና አገልግሎትን አስፈላጊነት ግንዛቤ ለማስጨበጥ ነው። የስኳር ህመም በአለም ዙሪያ ባሉ ግለሰቦች፣ ቤተሰቦች እና...