” የካንሰር ህክምናዬን እየተከታተልኩ ነው ፤ በህክምና ቆይታዬ ህሙማን የሚሰማቸውን ስሜት ተረድቻለሁ” አቶ ወንዱ በቀለ

” የካንሰር ህክምናዬን እየተከታተልኩ ነው ፤ በህክምና ቆይታዬ ህሙማን የሚሰማቸውን ስሜት ተረድቻለሁ” አቶ ወንዱ በቀለ

ማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን 22ኛ የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በ4 ዓመቱ በደም ካንሰር ምክንያት ከዚህ ዓለም የተለየውን ህፃኑን ማቲዎስ ማዳን ባይቻልም ብዙ ማቲዎሶችን እናድናለን በሚል የተቋቋመው ማቲዎስ ወንዱ ፋውንዴሽን ላለፉት 22 ዓመታት ህሙማንን በመርዳትና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት በማገዝ ብዙ አስተዋፅኦ ማበርከቱን የማቲዎስ አባትና ከፋውንዴሽኑ መስራቾች አንዱ የሆኑት የማቲዎስ ወንዱ...