“በግልም ሆነ እንደተቋም የአቶ ወንዱ ሲደክሙለት የነበረውን  ዓላማ ለማሳካት ዝግጁ ነን”

“በግልም ሆነ እንደተቋም የአቶ ወንዱ ሲደክሙለት የነበረውን ዓላማ ለማሳካት ዝግጁ ነን”

ክብርት ሔራን ገርባ የኢትዮጵያ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር “በግልም ሆነ እንደተቋም የአቶ ወንዱ ሲደክሙለት የነበረውን  ዓላማ ለማሳካት ዝግጁ ነን” በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚኖሩ አቶ ወንዱን በሥራዎቻቸው የሚያውቋቸው ሁሉ  ሀዘናቸውን በተለያየ መንገድ መግለፃቸውን ቀጥለዋል፡፡ ባለፉት ዓመታት ከአቶ ወንዱ ጋር  በቅርበት አብረው ሲሰሩ የቆዩት  የኢትዮጵያ ምግብ መድሃኒት ባለስልጣን...