የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

ከኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክትን ተግባራዊ የሚያደርገው ማቲዎስ ወንዱ _ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ  የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ጠንካራና ደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ውይይቱ መካሄዱን ተናግረዋል፡፡ ከኦሮሚያ ክልል በሙከ ጡሪና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዲስ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች የተጀመሩ የሆስፒታሎችን አቅም የማጠናከር ሥራ ለማስፋት...
የኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

20ኛ ዓመቱን በዚህ ዓመት የሚያከብረው የማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ላለፉት ሦስት ዓመታት  የነበረውን አተገባበር በተመለከተ  ከጤና ሚኒስቴር፣ ከጤና ቢሮዎች እና የፕሮጀክቱ አጋር አካላት ተወካዮች  በተገኙበት በጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የሶሳይቲው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ የሳንባ ካንሰርን በተመለከተ ከጤና ቢሮዎች እና...
ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና  በማገልገል ቀዳሚ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ ባደረባቸው ድንገተኛ ሕመም ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ቤተሰቦቻቸው እና የሥራ ባልደረቦቻቸውን በማሰባሰብ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ መታሰቢያቸውን አከናውኗል፡፡ በጤና...
ዶ/ር አይናለም አብርሃ ማስታወሻ

ዶ/ር አይናለም አብርሃ ማስታወሻ

ዶ/ር አይናለም አብርሃ መጋቢት 15 1953 – ሚያዚያ 1 ቀን 2013 ዓም ዶ/ር አይናለም አብርሃ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና በጥቁር አንበሳ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል በካንሰር ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያነት እንዲሁም በአአዩ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሐላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት በተላላፊ ያልሆኑ ህሙማን በአጠቃላይና በካንሰር ህመሞች ላይ በተለይ ያነረከቱት አስተዋፅኦ በማቲዎስ -ወንዱ...