ዶ/ር አይናለም አብርሃ

መጋቢት 15 1953 – ሚያዚያ 1 ቀን 2013 ዓም

ዶ/ር አይናለም አብርሃ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና በጥቁር አንበሳ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል በካንሰር ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያነት እንዲሁም በአአዩ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሐላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት በተላላፊ ያልሆኑ ህሙማን በአጠቃላይና በካንሰር ህመሞች ላይ በተለይ ያነረከቱት አስተዋፅኦ በማቲዎስ -ወንዱ የኢትዩጵያ ካንሠር ሶሳይቲ ምንጊዜም ሲታወስ ይኖራል።

Dr. Aynalem Abreha

March 23,1961- April 9, 2021

Dr. Aynalem Abreha was a well-Known oncologist and Head of AAU Cancer Center and has dedicated his life to the service of cancer patients for many years at the Black Lion Specialized Hospital where he was based. We all here at Mathiwos Wondu-YeEthiopia Cancer Society/MWECS/ will always remember Dr.Aynalem Abreha for the valuable contribution he has made on non-communicable diseases in general and Cancer control in particular to the University and the country as a whole.