Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning

Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning

Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning – stakeholders and partners introductory & Kick-off meeting conducted in Addis Ababa. October 19, 2023. Mathiwos Wondu – YeEthiopia Cancer Society (MWECS) in collaboration with Ministry of Health of Ethiopia...
ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የክረምት በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን አመሰገነ።

ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የክረምት በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን አመሰገነ።

ሚያዝያ 9 ቀን 1996ዓ.ም የተመሰረተውና በዚህ ዓመት 20ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ 82 ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን ስለመልካም ተግባራቸው አመስግኗል፡፡ በክረምቱ ወቅት የተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶችን በማዘጋጀት እና በማዕከሉ የካንሰር ህሙማንን በመንከባከብ የዕረፍት ጊዜያቸውን ለበጎ ዓላማ ያዋሉ ታዳጊዎችና ለመልካም ተግባራቸውም ልጆቻቸውን ወደ ማዕከሉ የላኩ ወላጆች...
የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

ከኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክትን ተግባራዊ የሚያደርገው ማቲዎስ ወንዱ _ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ  የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ጠንካራና ደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ውይይቱ መካሄዱን ተናግረዋል፡፡ ከኦሮሚያ ክልል በሙከ ጡሪና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዲስ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች የተጀመሩ የሆስፒታሎችን አቅም የማጠናከር ሥራ ለማስፋት...