A Second Iftar Program for Our Patients

A Second Iftar Program for Our Patients

በጎ ፈቃደኞች በማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በመገኘት መጋቢት 18 2017 ዓ.ም ለታካሚዎቻችን የኢፍጣር ፕሮግራም በድጋሚ አካሂደዋል። ሶሳይቲያችን ላበረከቱት አተዋፅኦ ከልብ የመነጨ ምስጋናውን እያቀረበ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አልፈጥር በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል። ********************************************** Volunteers have...