by bhaileslassie | Sep 24, 2023 | News
Amharic – Press Release – Remembering Mathiwos Wondu – Sept 2023-3
by bhaileslassie | Sep 24, 2023 | News
English – Press Release – Remembering Mathiwos Wondu – Sept 2023
by bhaileslassie | Sep 24, 2023 | News
ሚያዝያ 9 ቀን 1996ዓ.ም የተመሰረተውና በዚህ ዓመት 20ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ 82 ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን ስለመልካም ተግባራቸው አመስግኗል፡፡ በክረምቱ ወቅት የተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶችን በማዘጋጀት እና በማዕከሉ የካንሰር ህሙማንን በመንከባከብ የዕረፍት ጊዜያቸውን ለበጎ ዓላማ ያዋሉ ታዳጊዎችና ለመልካም ተግባራቸውም ልጆቻቸውን ወደ ማዕከሉ የላኩ ወላጆች...
by bhaileslassie | Sep 22, 2023 | News
ከኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክትን ተግባራዊ የሚያደርገው ማቲዎስ ወንዱ _ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ጠንካራና ደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ውይይቱ መካሄዱን ተናግረዋል፡፡ ከኦሮሚያ ክልል በሙከ ጡሪና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዲስ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች የተጀመሩ የሆስፒታሎችን አቅም የማጠናከር ሥራ ለማስፋት...
by bhaileslassie | Sep 19, 2023 | News
20ኛ ዓመቱን በዚህ ዓመት የሚያከብረው የማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ላለፉት ሦስት ዓመታት የነበረውን አተገባበር በተመለከተ ከጤና ሚኒስቴር፣ ከጤና ቢሮዎች እና የፕሮጀክቱ አጋር አካላት ተወካዮች በተገኙበት በጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የሶሳይቲው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ የሳንባ ካንሰርን በተመለከተ ከጤና ቢሮዎች እና...
Recent Comments