በጎ ፈቃደኞች በማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በመገኘት መጋቢት 18 2017 ዓ.ም ለታካሚዎቻችን የኢፍጣር ፕሮግራም በድጋሚ አካሂደዋል። ሶሳይቲያችን ላበረከቱት አተዋፅኦ ከልብ የመነጨ ምስጋናውን እያቀረበ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ አልፈጥር በዓሉ የሰላም፣ የጤና እና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ይመኛል።

**********************************************

Volunteers have conducted a second Iftar program for our patients at the Phangisile Psychosocial Support Center on March 27, 2025. MWECS would like to extend its heartfelt gratitude to their continued support.