by bhaileslassie | Sep 11, 2023 | News
የተከበራችሁ የማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ አባላት ፣የቦርድ አባላት፣ ሠራተኞች ፣አጋር አካላትና በጎ ፍቃደኞች በሶሳይቲያችን ስም እንኳን ለ 2016ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ፡፡ ሶሳይቲያችን የካንሰር ህሙማንንና ቤተሰቦቻቸውን ህይወት ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረትና እየተስፋፋ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ለመከላከል በምናደርገው ጥረት ለምታደርጉት ያላሰለሰ ድጋፍ ያመሰግናችኋል፡፡መጪው ዓዲስ...
by bhaileslassie | Sep 5, 2023 | News
ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና በማገልገል ቀዳሚ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ ባደረባቸው ድንገተኛ ሕመም ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ቤተሰቦቻቸው እና የሥራ ባልደረቦቻቸውን በማሰባሰብ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ መታሰቢያቸውን አከናውኗል፡፡ በጤና...
by bhaileslassie | Sep 5, 2023 | News
ዶ/ር አይናለም አብርሃ መጋቢት 15 1953 – ሚያዚያ 1 ቀን 2013 ዓም ዶ/ር አይናለም አብርሃ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና በጥቁር አንበሳ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል በካንሰር ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያነት እንዲሁም በአአዩ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሐላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት በተላላፊ ያልሆኑ ህሙማን በአጠቃላይና በካንሰር ህመሞች ላይ በተለይ ያነረከቱት አስተዋፅኦ በማቲዎስ -ወንዱ...
Recent Comments