by MWECS | Sep 14, 2020 | News
ወርቃማው መስከረም በየዓመቱ የሚከበር የህፃናት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው። የህጻናት ካንሰር ዋና ዋና ምልክቶችን ያውቋቸዋል? ራስ ምታትና በተደጋጋሚ ጠዋት ጠዋት ማስመለስ፣ በተከታታይ ክብደት መቀነስ፣ በየጊዜው በኢንፌክሽን መጠቃት እና አቅም ማጣት፣ የማየት አቅም በድንገት መዳከም እና የታችኛው የዓይን ክፍል ነጭ መሆን እነዚህን እና ሌሎች ምልክቶችን ሲያስተውሉ፣ እባክዎን አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም...
Recent Comments