by Mikiyas Solomon | Jun 5, 2022 | News
ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት ላይ ከሚመለከታቸው የፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ዓመታዊ ግምገማ በግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በማዶ ሆቴል አዲስ አበባ አድርጓል። ሶሳይቲው ከጤና ሚኒስቴርና ከሌሎች አጋር የፕሮጀክቱ ተግባሪ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ሁለተኛ ዓመቱ ላይ የሚገኘውን የሶስት አመት ፕሮጀክት በዋናነት በመተግበር ላይ ይገኛል። ኘሮጀክቱ...
by Mikiyas Solomon | Jun 5, 2022 | News
ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከዓለም ጤና ድርጅት፣ መቋሚያ፣ ከጤና ልማትና ፀረ-ወባ ማህበር እንዲሁም የምግብና መድሃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን ጋር በመሆን የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀንን በማስመልከት የፓናል ውይይት ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች በተገኙበት በግንቦት 23 ቀን 2014 ዓ.ም በአዲስ አበባ ኢንተርለግዠሪ ሆቴል አካሂዷል፡፡ የዓለም ከትምባሆ ነፃ ቀን...
by Mikiyas Solomon | May 28, 2022 | News
በኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ምርመራና ቁጥጥር ፕሮጀክት የሳንባ ካንሰር ልየታ ምርመራና ህክምናን ማሳደግ ዐላማ አድርጎ እ.ኤ.አ በሰኔ 1, 2021 ዓ.ም የተጀመረና እ.ኤ.አ እስከ ግንቦት 31, 2023 ዓ.ም የሚቆይ የሶስት ዓመት ፕሮጀክት ነው፡፡ ፕሮጀክቱ በ Bristol Myers Squibb Foundation (BMSF) የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በአራት የኢትዮጵያ ክልሎች ማለትም በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በአፋርና በአዲስ...
by Mikiyas Solomon | May 27, 2022 | News
ሶሳይቲያችን የካንሰር ህሙማንንና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ በሚያደርገው ያላሰለሰ ጥረት ውስጥ ከቢ.ኤም.ኤስ.ኤፍ በተገኘው የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በአጠቃላይ ከ6.5 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ በማድረግ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል 15 የደረት ክፍል (Chest Unit) ክፍሎችን ሙሉ በሙሉ በማደስ እንዲሁም ብሮኖስኮፒንና በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን ኢበስ (Ebus) መሣሪያዎችን ገዝቶ ለጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ...
Recent Comments