by bhaileslassie | Oct 28, 2023 | News
“ማቲዎስ ወንዱን እናመሰግናለን፤ አሁን የጡት ካንሰርን ከመፍራት ይልቅ መመርመር የተሻለ መሆኑን ተረድተናል” ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ላሜ ዴይሪ ሠራተኞች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ አካሂዷል። የማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ ጤናማና ደስተኛ ህይወትን ስለመምራትና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን...
by bhaileslassie | Oct 28, 2023 | News
ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለሚድሮክ ኢትዮጵያ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ሰራተኞች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ ፕሮግራም አካሄደ። የጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወቅትን ምክንያት በማድረግ ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከቸርችል ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ አካሂዷል። የማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ስራ...
by bhaileslassie | Oct 28, 2023 | News
ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች የጡት ካንሰርና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የተመለከተ ትምህርት በመስጠት ምርመራ...
by bhaileslassie | Oct 21, 2023 | News
Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning – stakeholders and partners introductory & Kick-off meeting conducted in Addis Ababa. October 19, 2023. Mathiwos Wondu – YeEthiopia Cancer Society (MWECS) in collaboration with Ministry of Health of Ethiopia...
Recent Comments