ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከብሯል፡፡ ቀኑ ߵየካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እንትጋߴ በሚል መርህ የተከበረ ሲሆን በዕለቱ የፓናል ውይይትና የጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ ሶሳይቲያችን የዓለም ካንሰር ቀንን ማክበር ይችል ዘንድ በነፃ አዳራሽ በመስጠት ላቅ ያለ ድጋፍ ላደረገልን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እጅግ የከበረ ምስጋና ያቀርባል፡፡
Mathiwos Wondu-YeEthiopia Cancer Society in collaboration with Ministry of Health, Commemorated World Cancer Day on February 4, 2023 at National Theatre. With the theme of ‘Close the Care Gap’, the day was commemorated through panel discussion and press release. Our society would like to extend its deepest gratitude to Ethiopian National Theatre for providing us a hall for free.
Recent Comments