ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች የጡት ካንሰርና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የተመለከተ ትምህርት በመስጠት ምርመራ አካሄደ።