News

የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

የ2013 ዓ.ም የቡሄ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከበረ

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከበጎ ፍቃደኞች ጋር በመተባበር የቡሄ በአልን በሶሳይቲው የማህበራዊና ስነ-ልቦና ማዕከል ውስጥ ከህሙማንና አስታማሚዎች ጋር በመሆን በደመቀ ሁኔታ ነሀሴ 13 አክብሯል፡፡

read more
ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

ስለጡት ካንሰር ግንዛቤያችንን በማሳደግ የሴት ወገኖቻችንን ስቃይ እንቀንስ

የጡት ካንሰር በሁሉም የአለማችን ክፍል በከፍተኛ ሁኔታ እያደገ የመጣና የሴቶችን ሕይወት እየቀጠፈ የሚገኝ ቁጥር አንድ በሽታ ነው ለመሆኑ የጡት ካንሰር እንዴት ይከሰታል? በርካታ ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ለጡት ካንሰር የመጋለጥ ዕድልን የሚጨምሩ በርካታ ምክንያቶች ቢኖሩም የሚከተሉት ዋነኞቹ ናቸው ዕድሜ- የሴቶች ዕድሜ እየጨመረ በመጣ ቁጥር በጡት ካንሰር የመጠቃት ዕድልም በዛው መጠን ይጨምራል የዘረ-መል ለውጥ ሒደት -...

read more
ወርቃማው መስከረም

ወርቃማው መስከረም

ወርቃማው መስከረም በየዓመቱ የሚከበር የህፃናት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ ወር ነው።  የህጻናት ካንሰር ዋና ዋና ምልክቶችን ያውቋቸዋል? ራስ ምታትና በተደጋጋሚ ጠዋት ጠዋት ማስመለስ፣ በተከታታይ ክብደት መቀነስ፣ በየጊዜው በኢንፌክሽን መጠቃት እና አቅም ማጣት፣ የማየት አቅም በድንገት መዳከም እና የታችኛው የዓይን ክፍል ነጭ መሆን እነዚህን እና ሌሎች ምልክቶችን ሲያስተውሉ፣ እባክዎን አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የጤና ተቋም...

read more
World No Tobacco Day 2020 Award Handover Ceremony

World No Tobacco Day 2020 Award Handover Ceremony

World No Tobacco Day 2020 Award sent from Dr. Tedros Adhanom, World Health Organization Director General from Geneva Head Office, Switzerland  officially handed over to Mr. Wondu Bekele Woldemariam, Executive Director of Mathiwos Wondu-YeEthiopia Cancer Society/MWECS/...

read more