News
Press Release
Download PDF
Mathiwos Wondu ye -Ethiopian Cancer Society successfully conducted its 18th Regular General Assembly Meeting
Mathiwos Wondu ye -Ethiopian Cancer Society successfully conducted its 18th regular general assembly meeting. Dr. Kunuz Abdalla, Chairman of the General assembly of the Matthiwos Wondu-YeEthiopia Cancer Society, testified the society, which is celebrating its 20th...
ማቲዎስ ወንዱን እናመሰግናለን፤ አሁን የጡት ካንሰርን ከመፍራት ይልቅ መመርመር የተሻለ መሆኑን ተረድተናል
"ማቲዎስ ወንዱን እናመሰግናለን፤ አሁን የጡት ካንሰርን ከመፍራት ይልቅ መመርመር የተሻለ መሆኑን ተረድተናል" ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ላሜ ዴይሪ ሠራተኞች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ አካሂዷል። የማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ ጤናማና ደስተኛ ህይወትን ስለመምራትና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞችን ስለመከላከል የህይወት...
ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለሚድሮክ ኢትዮጵያ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ሰራተኞች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ ፕሮግራም አካሄደ።
ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለሚድሮክ ኢትዮጵያ ሆራይዘን አዲስ ጎማ ሰራተኞች የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ ፕሮግራም አካሄደ። የጥቅምት ወር የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወቅትን ምክንያት በማድረግ ማቲዎስ ወንዱ_ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከቸርችል ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ግንዛቤ ማስጨበጫ እና ምርመራ አካሂዷል። የማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ስራ...
ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች የጡት ካንሰርና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የተመለከተ ትምህርት በመስጠት ምርመራ አካሄደ።
ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ሰራተኞች የጡት ካንሰርና ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የተመለከተ ትምህርት በመስጠት ምርመራ አካሄደ።
Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning
Ethiopian PEN-Plus National Operational Planning – stakeholders and partners introductory & Kick-off meeting conducted in Addis Ababa. October 19, 2023. Mathiwos Wondu - YeEthiopia Cancer Society (MWECS) in collaboration with Ministry of Health of Ethiopia...