News

2016 አዲስ አመት

2016 አዲስ አመት

የተከበራችሁ የማቲዎስ ወንዱ - የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ አባላት ፣የቦርድ አባላት፣ ሠራተኞች ፣አጋር አካላትና በጎ ፍቃደኞች በሶሳይቲያችን ስም እንኳን ለ 2016ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ፡፡ ሶሳይቲያችን የካንሰር ህሙማንንና ቤተሰቦቻቸውን ህይወት ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረትና እየተስፋፋ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ለመከላከል በምናደርገው ጥረት ለምታደርጉት ያላሰለሰ ድጋፍ ያመሰግናችኋል፡፡መጪው ዓዲስ ዓመት...

read more
ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የዶክተር አይናለም አብርሃ መታሰቢያ መርሐ ግብር አካሄደ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ ኮሌጅ በመምህርነት እና በካንሰር ሕክምና  በማገልገል ቀዳሚ የነበሩት ዶክተር አይናለም አብርሃ ባደረባቸው ድንገተኛ ሕመም ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ ቤተሰቦቻቸው እና የሥራ ባልደረቦቻቸውን በማሰባሰብ ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ መታሰቢያቸውን አከናውኗል፡፡ በጤና...

read more
ዶ/ር አይናለም አብርሃ ማስታወሻ

ዶ/ር አይናለም አብርሃ ማስታወሻ

ዶ/ር አይናለም አብርሃ መጋቢት 15 1953 - ሚያዚያ 1 ቀን 2013 ዓም ዶ/ር አይናለም አብርሃ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነትና በጥቁር አንበሳ ስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል በካንሰር ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያነት እንዲሁም በአአዩ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ሕክምና ማእከል ሐላፊ በመሆን ለበርካታ አመታት በተላላፊ ያልሆኑ ህሙማን በአጠቃላይና በካንሰር ህመሞች ላይ በተለይ ያነረከቱት አስተዋፅኦ በማቲዎስ -ወንዱ...

read more
ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከበረ።

ማቲዎስ ወንዱ-የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የዓለም ካንሰር ቀንን ጥር 27 ቀን 2015 ዓ.ም በብሔራዊ ቴአትር አከብሯል፡፡ ቀኑ ߵየካንሰር ህክምና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ እንትጋߴ በሚል መርህ የተከበረ ሲሆን በዕለቱ የፓናል ውይይትና የጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል፡፡ ሶሳይቲያችን የዓለም ካንሰር ቀንን ማክበር ይችል ዘንድ በነፃ አዳራሽ በመስጠት ላቅ ያለ ድጋፍ ላደረገልን ለኢትዮጵያ ብሔራዊ...

read more