News

ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የክረምት በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን አመሰገነ።

ማቲዎስ ወንዱ – የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ የክረምት በጎ ፍቃደኛ ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን አመሰገነ።

ሚያዝያ 9 ቀን 1996ዓ.ም የተመሰረተውና በዚህ ዓመት 20ኛ ዓመቱን የሚያከብረው ማቲዎስ ወንዱ - የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ 82 ተማሪዎችንና ወላጆቻቸውን ስለመልካም ተግባራቸው አመስግኗል፡፡ በክረምቱ ወቅት የተለያዩ ገቢ ማሰባሰቢያ መንገዶችን በማዘጋጀት እና በማዕከሉ የካንሰር ህሙማንን በመንከባከብ የዕረፍት ጊዜያቸውን ለበጎ ዓላማ ያዋሉ ታዳጊዎችና ለመልካም ተግባራቸውም ልጆቻቸውን ወደ ማዕከሉ የላኩ ወላጆች ናቸው...

read more
የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

ከኢትዮጵያ PEN- Plus ፕሮጀክትን ተግባራዊ የሚያደርገው ማቲዎስ ወንዱ _ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ  የፕሮጀክቱን አጠቃላይ ጠንካራና ደካማ ጎን በመገምገም ለቀጣይ ሥራዎች ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር ውይይቱ መካሄዱን ተናግረዋል፡፡ ከኦሮሚያ ክልል በሙከ ጡሪና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዲስ ዘመን የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታሎች የተጀመሩ የሆስፒታሎችን አቅም የማጠናከር ሥራ ለማስፋት...

read more
የኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ዓመታዊ ግምገማ ተካሄደ

20ኛ ዓመቱን በዚህ ዓመት የሚያከብረው የማቲዎስ ወንዱ የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ ፕሮጀክቶች አንዱ የሆነው የሳንባ ካንሰር ፕሮጀክት ላለፉት ሦስት ዓመታት  የነበረውን አተገባበር በተመለከተ  ከጤና ሚኒስቴር፣ ከጤና ቢሮዎች እና የፕሮጀክቱ አጋር አካላት ተወካዮች  በተገኙበት በጠንካራ እና ደካማ ጎኖች ላይ ውይይት አካሂዷል፡፡ የሶሳይቲው ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ ወንዱ በቀለ የሳንባ ካንሰርን በተመለከተ ከጤና ቢሮዎች እና...

read more
2016 አዲስ አመት

2016 አዲስ አመት

የተከበራችሁ የማቲዎስ ወንዱ - የኢትዮጵያ ካንሰር ሶሳይቲ አባላት ፣የቦርድ አባላት፣ ሠራተኞች ፣አጋር አካላትና በጎ ፍቃደኞች በሶሳይቲያችን ስም እንኳን ለ 2016ዓ.ም አዲስ ዓመት አደረሳችሁ፡፡ ሶሳይቲያችን የካንሰር ህሙማንንና ቤተሰቦቻቸውን ህይወት ለማሻሻል በሚያደርገው ጥረትና እየተስፋፋ የመጣውን ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ለመከላከል በምናደርገው ጥረት ለምታደርጉት ያላሰለሰ ድጋፍ ያመሰግናችኋል፡፡መጪው ዓዲስ ዓመት...

read more